የአማርኛ ፊደል የሚባል የለም! ይህ ‘’የግዕዝ ፊደል ነዉ’’::
[ምንጭ:- ከOromia-My Country ፌስቡክ የተወሰደ] ግዕዝ ‘አግዓዘ’ ከሚል ግስ የመጣ ሲሆን ትርጉሙ ‘’ነፃ አወጣ’’ ማለት ነዉ፡፡ የግዕዝ ባለቤቶች ‘’አግዓዝያን’’ ናቸዉ! አግዓዝያን ‘አግዓዘ’ ከሚል የግዕዝ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙ ነፃ አዉጭዎች ማለት ነዉ፡፡ አግዓዝያን ተብሎ የሚጠሩ ተጋሩ/ትግራይና ከፊል ኤርትራኖች ናቸዉ!!! ዘብሔረ አግዓዝያን ሲሉ ይጠሩታል!!! ለዚህ ማሳያ ደግሞ ትግራይ ጥንት ስሟ አግዓዝያን ተብላ ትጠራ ነበር፡፡ በፈሪሳዉያኑ የህዝቡ […]
Continue Reading - ንባብ ይቕጽል